Loading the player...


INFO:
ለሶስት ቀን የቆየው 7ኛው የሪል እስቴት ኤክስፖ እና የፓናል ውይይት በሸራተን አዲስ ሆቴል ተካሄደ፡፡ ከታህሳስ 18-20 ቀን 2017ዓ.ም በተካሄደው በዚሁ ኤክስፖና የፓናል ውይይት ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ እድገት ባስመዘገበችበት በዚህ ወቅት የግሉ ዘርፍ በቤት ልማት የሚኖረውን ሚና ለማሳደግ ታስቦ እንደተዘጋጀ ተገልፆአል፡፡ የሪል እስቴት አልሚዎችን ከገዥና ሻጭ እንዲሁም ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር ከማገናኘት ባለፈ የፖሊሲ አውጪዎች እና ውሳኔ ሰጪዎች ከአልሚዎች ጋር ተቀራርበው በቤት ልማትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ድልድይ እንዲሆን የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ The 7th Real Estate Expo and Panel Discussion, a three-day event, was held at the Sheraton Addis Hotel. The panel discussion at the 7th Real Estate Expo, held from December 27-29, 2024, emphasized the need to increase private sector participation in home development during Ethiopia's period of economic growth. In addition to connecting real estate developers with buyers, sellers, and the business community, the expo featured a panel discussion that served as a platform for policymakers and decision-makers to engage directly with developers, providing guidance and advice on home development and related issues.